የሐዋርያት ሃይማኖት
|
October 29, 2020
የሐዋርያት ሃይማኖት የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የምታምነውና በድፍረት የምትሰብከው 12ቱ የክርስቶስ ሐዋርያት ያመኑትና የሰበኩትን ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ያተኩራል፤ ቃል ስጋ ሆኖ በስጋ የተገለጠው ብቸኛው እውነተኛ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመሆኑ እውነት (1ኛ ጢሞ. 3፡16፤ ዮሐ. 1፡14፤ 1ኛ ዮሐ. 5፡20) በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በደሙ ውስጥ ያለውን የማዳን ኃይል (ሐዋ. 4፡12፤ 20፡28፤ 22፡16፤ 1ኛ ጴጥ. …
አንድ አምላክ በብሉይና በአዲስ ኪዳን
|
October 28, 2020
አንድ አምላክ በብሉይና በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ በብሉይ ኪዳን ራሱን ለሰው ልጆች በተለይም ሕዝቤ ብሎ ሲጠራቸው ለኖረው የእስራኤል ልጆች ያስተዋወቀው ባልተወሳሰበና ግልጽ በሆነ መንገድ አንድ ብቻዬን ነኝ ብሎ ነው። ከአሥርቱ ትዕዛዛትም የመጀመሪያ ሆኖ የተሰጠው “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው÷በታችም በምድር ካለው፡-ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ÷ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው÷ …
የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን:
|
November 21, 2020
በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ለምትገኙ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናንና አገልጋዮች፤ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ ሰላምና በረከት ይብዛላችሁ፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል የምናስተላልፈው ይህ መልዕክት በያላችሁበት ይድረሳችሁ፤ እናንተ ደግሞ …