የወንጌል ስርጭት እንቅስቃሴ በኮንጎ
የወንጌል ስርጭት እንቅስቃሴ በኮንጎ ከሐምሌ 20-25 /2013 ዓ.ም የአገልጋዮች ስልጠናና ኮንፍረንስ በኮንጎ ኪንሻሳ ተካሄደ፡፡ የአገልጋዮቹ ስልጠና ከሐምሌ 20-23/2013 ለአራት ቀናት የነበረ ሲሆን በስልጠናው ላይ ከ400 በላይ ኮንጎአውያን አገልጋዮች ተሳትፈዋል፡፡ በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ የአንድ አምላክ በስጋ መገለጥ እና ቤተክርስቲያን አንዲት የክርስቶስ አካል የመሆኗ ምስጢራት አስመልክቶ ሰፊና ጥልቅ ትምህርት በእግዚአብሔር ጸጋ የተላለፈ ሲሆን የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች በሙሉ ታንጸዋል፡፡ ለአራት …