ዋናው ነገር ዋና ሆኖ ይጠበቅ
ቢሾፕ አዲሱ በሪሶ | የምዕራብ አርሲ ቅ/ሰበካ ኃላፊ የእውነት ምስክር (3ኛ ዓመት ቁጥር 2-ህዳር 2015 ዓ.ም) መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዳዊት ሲናገር “ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ካገለገለ በኋላ አንቀላፋ።” ሐዋ. 13፥36 ይላል። ይህ ክፍል እግዚአብሔር አንድን ሰው ለአገልግሎት ሲጠራ አገልግሎቱን የሚፈጽምበት ጊዜ (ዘመን) እና በዚያ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ መፈጸም ያለበትን አገልግሎት (ተልዕኮ) እንደሚሰጠው ያመለክታል። ይህም እውነታ አንድ …