ዜና ቤተክርስቲያን

ዜና ቤተክርስቲያን የ2012 ዓ.ምን የአገልግሎት ጊዜያት ከእግዚአብሔር ከተቀበልን እነሆ ስድስት ወራቶችን አጠናቅቀን ሰባተኛውን ጀምረን እንገኛለን። በነዚህ የአገልግሎት ጊዜያቶች ውስጥ ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ኃይልና እገዛ በርካታ ተግባራትን ያከናወነች ሲሆን፣ ከመስከረም 6/2012 ጀምሮ በተዘጋጀው መርሃግብር መሠረት በአዳማ፣ በሐዋሳ፣ በዲላ፣ በባህርዳር፣ በቦሬ፣ በደቡብ ኦሞ (ጂንካ)፣ በይርጋለም፣ በአለታወንዶ፣ በኦዶላ፣ በአርባምንጭ ፣ በሾኔ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በአረካ፣ በነቀምቴ፣ በጅማ፣ በሆሳዕናና በአዲስ አበባ ቁጥራቸው ከ4000 በላይ ለሆኑ ለቤተክርሰቲያን ተተኪ ወጣቶች ሰፊ ስልጠና ተሰጥቶአል። ከዚሁ ስልጠና በተጓዳኝ በነዚሁ ጊዜያት በሊበን(ሃረቀሎ)፣ …

ዜና ቤተክርስቲያን Read More »

የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን

በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ለምትገኙ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናንና አገልጋዮች፤ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ ሰላምና በረከት ይብዛላችሁ፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል የምናስተላልፈው ይህ መልዕክት በያላችሁበት ይድረሳችሁ፤ እናንተ ደግሞ ለሌሎች አስተላልፉት፡፡   የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን   ወንድሞችና እህቶች፡- በእግዚአብሔር ቃል ስለ እኛ የተጻፈው የእኛን ማንነት፣ ከእኛ የሚጠበቀውን አካሄድና አኗኗር ከሌሎች የተለየ ያደርጋል፡፡ ሌሎች ልዩ ልዩ ወቅታዊ …

የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን Read More »

የእውነት ምስክር 50ኛ ዓመት ልዩ መጽሔት ኅዳር 2011

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር 2011 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                      Read More Download

የእውነት ምስክር መጋቢት 2012

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር መጋቢት 2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                      Read More Download

የእውነት ምስክር ኅዳር 2012

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር 2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                      Read More Download

የመዳን እውቀት

ጸሃፊ፡-                             ቢሾፕ ደጉ ከበደ (degukebe@yahoo.com) የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-         2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                        የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                          ርኆቦት አታሚዎች                   የገጽ ብዛት፡-        227 መጽሐፉ በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የቀረበ ነው፡፡ አንደኛው ክፍል ስለመዳን ምንነትና መዳን እንዴት እንደሚገኝ የሚያስረዳ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የተገኘውን መዳን አጥብቆ በመረዳት እስከመጨረሻ መጽናት እንደሚያስፈልግ …

የመዳን እውቀት Read More »

በእግዚአብሔር የተጠራ አገልጋይ

ጸሃፊ፡-                             ቢሾፕ ደጉ ከበደ (degukebe@yahoo.com) የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-          ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                               የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                           የገጽ ብዛት፡-            Read More Contact to Order

የኢትዮጲያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን አመሰራረትና እድገት

ጸሃፊ፡-                            ቢሾፕ በቀለ ፈዬ የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-         2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                        የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                          ፋልከን አታሚዎች                    የገጽ ብዛት፡-         329   መጽሐፉ የቤተክርስቲያኒቱን በኢትዮጵያ ምድር ከጅማሬው አንስቶ የመጀመሪያወን 50 ዓመታት ጉዞ የሚያስቃኝ ሲሆን በሁለት ክፍሎች የተከፈለ ነው፡፡ የመጀመሪያው አጠር ያለ ክፍል ቀደምት የእምነት አባት የሆኑትና ከጅማሬው …

የኢትዮጲያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን አመሰራረትና እድገት Read More »

Scroll to Top