
ጸሃፊ፡- ቢሾፕ ደጉ ከበደ (degukebe@yahoo.com)
የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡- 1989 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ
አሳታሚ፡- የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086
አታሚ፡- ርኆቦት አታሚዎች የገጽ ብዛት፡- 136
መጽሐፉ በአምስት ክፍሎች ተከፋፍሎ የቀረበ ነው፡፡ እነዚህም ክፍሎች በእግዚአብሔር ቃል ስለማመን፣ በእግዚአብሔር ቃል ስለመሞላት፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስለመናገር፣ ስለመልእክት (ስብከት) ምንነት፣ ዝግጅትና አቀራረብ እንዲሁም ስለ መልእክት አቀራረብ አይነቶች የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ መጽሐፉ በእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት የተዘጋጀና ልቡን አዘጋጅቶ ለሚያነብብ አገልጋይ የሕይወት መለወጥ እንዲሁም የአገልግሎት ፍሬያማነት ሊያጎናጽፈው የሚችል እውቀት እንዳለበት የተጠቀመበት ሊመሰክር ይችላል፡፡