ዘመን ሲለወጥ-ወደ ሙላቱ ልክ!
|
September 9, 2024
ወንድም ዳኘው ሙሉነህ | ከአ.አ ሲና አጥቢያ ከእውነት ምስክር መጽሔት የተወሰደ (5ኛ ዓመት ቁጥር 1-ነሐሴ 2016 ዓ.ም) “ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።” ኤፌ 4፥12-13 ጊዜ በተለወጠና በጨመረ ቁጥር ብዙ በዙሪያችን ያሉ ክስተቶች እየተለወጡ ይሄዳሉ። …
ከትውልድ ተጠብቆ ለትውልድ መትረፍ!
|
July 4, 2024
ቢሾፕ አንዱአለም ብርሃኑ | የኢ.ሐ.ቤክ ፋይናንስ ሃላፊ (የእውነት ምስክር መጽሔት 2ኛ ዓመት ቁጥር 1 ነሐሴ 2013 ዓ.ም) “አቤቱ አንተ ጠብቀን፣ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።” መዝ. 12፥7 “ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው” ሐዋ. 2፥40 “ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፣ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ” መዝ.24፥6 “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትነግሩ የተመረጠ ትውልድ … ናችሁ፤” 1ኛ ጴጥ. 2፥9 እነዚህን …
አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር
|
November 9, 2023
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር “የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው።” 1ኛ ነገሥት 19፥7 የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር ከህዳር 25-27 ቀን 2016 ዓ.ም በዋራ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ላይ ይካሄዳል። በጉባኤው የሰበካና የቅርንጫፍ ሰበካ ኃላፊዎች፣ የንዑስ ሰበካ ተጠሪዎች፣ የአጥቢያ መጋቢዎችና በተለያየ ደረጃ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የወንጌል አገልጋዮችና ባለቤቶቻቸው ከሃገር ውስጥና ከውጭ ይገኛሉ …