አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር
|
November 9, 2023
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር “የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው።” 1ኛ ነገሥት 19፥7 የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር ከህዳር 25-27 ቀን 2016 ዓ.ም በዋራ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ላይ ይካሄዳል። በጉባኤው የሰበካና የቅርንጫፍ ሰበካ ኃላፊዎች፣ የንዑስ ሰበካ ተጠሪዎች፣ የአጥቢያ መጋቢዎችና በተለያየ ደረጃ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የወንጌል አገልጋዮችና ባለቤቶቻቸው ከሃገር ውስጥና …
የቤተክርስቲያን አመራርና አስተዳደር
|
October 7, 2023
ቢሾፕ ጌታሁን ላምቤቦ | የኢ.ሐ.ቤ.ክ ዋና ጸሐፊና የሃዲያ ቅ/ሰበካ ኃላፊ መግቢያ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ከሰጣቸው ብዙ ስጦታዎች ውስጥ የቤተክርስቲያን አመራርና አስተዳደር (Leadership and Administration) በዋናነት ሊጠቀስ ይችላል። ምክንያቱም ወደፊት የሚያራምዱ መሪዎችና መልካም አስተዳዳሪዎች ባይኖሩ ቤተክርስቲያን ትኖራለች ብሎ ማሰብ የሚከብድ ነውና። ይህም ሲባል አስመሳይና አምባገነን መሪዎችና አስተዳዳሪዎች የሚያደርሱት ጥፋት ቀላል ያለመሆኑ ሳይካድ ማለት ነው። በመሆኑም በዚህ አጭር …
እንግዲህ ንቁ!
|
July 1, 2023
ቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ | የወላይታ ሰበካ ኃላፊ በእግዚአብሔር ፈቃድና አሠራር በአንዲት የክርስቶስ አካል በምትሆን፤ በእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም ቀርበን በውስጧ መኖራችን ከእርሱ የተነሳ ነውና ለእርሱ ከዘለአለም እስከ ዘለዓለም ክብርና ምስጋና ይሁንለት። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም የሆነለት አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የመረጠን ለቁጣ ሳይሆን ለመዳን ስለሆነ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ላይ የምንገኝ ሁላችንም የእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሰዓት …