ዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ

የዘንድሮው የዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከመጋቢት 1 – 3 2015 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እየገለፅን ጉባኤውን በናፍቆት የምትጠባበቁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ጌታ ኢየሱስ በድንቅ የሚመለክበትና እርሱም ታላቅ በረከት የሚያፈስበት እንዲሆን እስከ ቀኑ ድረስ በፀሎት እንድትተባበሩ አደራ እንላለን::

ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ፤ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው። (መዝ 66፥5)
Scroll to Top