Hear, O Israel: The LORD our God is one LORD:

Deuteronomy 6:4

Recent Articles and Message

ወንድም ዳኘው ሙሉነህ | ከአ.አ ሲና አጥቢያ ከእውነት ምስክር መጽሔት የተወሰደ (5ኛ ዓመት ቁጥር 1-ነሐሴ 2016 ዓ.ም) “ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።” ኤፌ 4፥12-13 ጊዜ በተለወጠና በጨመረ ቁጥር ብዙ በዙሪያችን ያሉ ክስተቶች እየተለወጡ …
ቢሾፕ አንዱአለም ብርሃኑ | የኢ.ሐ.ቤክ ፋይናንስ ሃላፊ (የእውነት ምስክር መጽሔት 2ኛ ዓመት ቁጥር 1 ነሐሴ 2013 ዓ.ም) “አቤቱ አንተ ጠብቀን፣ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።” መዝ. 12፥7 “ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው” ሐዋ. 2፥40 “ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፣ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ” መዝ.24፥6 “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትነግሩ የተመረጠ ትውልድ … ናችሁ፤” 1ኛ ጴጥ. 2፥9 እነዚህን …
33ኛ ው አመት የዋራ-ቤቴል አለማቀፍ ኮንፍራንስ እንኳን ለ33ኛው አመት የዋራ-ቤቴል አለማቀፍ ኮንፍራንስ በሰላም አደረሳችሁ! የ33ኛው አመት የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዋራ-ቤቴል አለም አቀፍ ኮንፈረንስ በዋራ የኮንፈረንስ ማዕከል ከየካቲት 29- መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል። “መሠዊያ ሥራልኝ፥ የሚቃጠለውንና የደኅንነት መሥዋዕትህን … ሠዋበት፤ ስሜን በማሳስብበት ስፍራ ሁሉ ወደ አንተ መጥቼ እባርክሃለሁ።” [ዘጸአት 20፥24] በሚለው ቃል ኪዳኑ ላለፉት …

Recent Teachings and Sermons

Pastor Bereket
Bishop Degu Photo
Bishop Degu
Pastor Bereket
Scroll to Top