በእግዚአብሔር ልጅ ማመን እንዴት?

ቢሾፕ አዱአለም ብርሃኑ  የኢ.ሐ.ቤ.ክ የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት ኦቨርሲር ከእውነት ምስክር መጽሔት የተወሰደ (5ኛ ዓመት ቁጥር 4-ግንቦት 2017 ዓ.ም) ይህ በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነው። ጌታ ኢየሱስም ከመወለዱ ጀምሮ አይነ ስውር የነበረውና የፈወሰውን ሰው በእግዚአብሔር ልጅ ያምን እንደሆነ ጠይቆት ነበር። ዮሐ. 9፥35 – 38 “. . . አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው። እርሱም መልሶ፦ ጌታ ሆይ በእርሱ አምን …

በእግዚአብሔር ልጅ ማመን እንዴት? Read More »

ዋራ-ቤቴል አለምአቀፍ ጉባኤ

ዋራ-ቤቴል አለምአቀፍ ጉባኤ “የደከሙትን እጆች አበርቱ፥ የላሉትንም ጕልበቶች አጽኑ። ፈሪ ልብ ላላቸው፦ እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው። በዚያን ጊዜም የዕውሮች ዓይን ይገለጣል የደንቆሮችም ጆሮ ይከፈታል። በዚያን ጊዜ አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘልላል፥ የድዳም ምላስ ይዘምራል፤ በምድረ በዳ ውኃ፥ በበረሀም ፈሳሽ ይፈልቃልና። ደረቂቱ ምድር ኵሬ፥ የጥማት መሬት የውኃ ምንጭ ትሆናለች፤ ቀበሮ …

ዋራ-ቤቴል አለምአቀፍ ጉባኤ Read More »

ዘመን ሲለወጥ-ወደ ሙላቱ ልክ!

ወንድም ዳኘው ሙሉነህ | ከአ.አ ሲና አጥቢያ ከእውነት ምስክር መጽሔት የተወሰደ (5ኛ ዓመት ቁጥር 1-ነሐሴ 2016 ዓ.ም) “ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።” ኤፌ 4፥12-13 ጊዜ በተለወጠና በጨመረ ቁጥር ብዙ በዙሪያችን ያሉ ክስተቶች እየተለወጡ ይሄዳሉ። …

ዘመን ሲለወጥ-ወደ ሙላቱ ልክ! Read More »

ከትውልድ ተጠብቆ ለትውልድ መትረፍ!

ቢሾፕ አንዱአለም ብርሃኑ | የኢ.ሐ.ቤክ ፋይናንስ ሃላፊ (የእውነት ምስክር መጽሔት 2ኛ ዓመት ቁጥር 1 ነሐሴ 2013 ዓ.ም) “አቤቱ አንተ ጠብቀን፣ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።” መዝ. 12፥7 “ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው” ሐዋ. 2፥40 “ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፣ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ” መዝ.24፥6 “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትነግሩ የተመረጠ ትውልድ … ናችሁ፤” 1ኛ ጴጥ. 2፥9 እነዚህን …

ከትውልድ ተጠብቆ ለትውልድ መትረፍ! Read More »

አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር “የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው።” 1ኛ ነገሥት 19፥7 የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር ከህዳር 25-27 ቀን 2016 ዓ.ም በዋራ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ላይ ይካሄዳል። በጉባኤው የሰበካና የቅርንጫፍ ሰበካ ኃላፊዎች፣ የንዑስ ሰበካ ተጠሪዎች፣ የአጥቢያ መጋቢዎችና በተለያየ ደረጃ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የወንጌል አገልጋዮችና ባለቤቶቻቸው ከሃገር ውስጥና ከውጭ ይገኛሉ …

አመታዊ የአገልጋዮች ሴሚናር Read More »

የቤተክርስቲያን አመራርና አስተዳደር

ቢሾፕ ጌታሁን ላምቤቦ | የኢ.ሐ.ቤ.ክ ዋና ጸሐፊና የሃዲያ ቅ/ሰበካ ኃላፊ መግቢያ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ከሰጣቸው ብዙ ስጦታዎች ውስጥ የቤተክርስቲያን አመራርና አስተዳደር (Leadership and Administration) በዋናነት ሊጠቀስ ይችላል። ምክንያቱም ወደፊት የሚያራምዱ መሪዎችና መልካም አስተዳዳሪዎች ባይኖሩ ቤተክርስቲያን ትኖራለች ብሎ ማሰብ የሚከብድ ነውና። ይህም ሲባል አስመሳይና አምባገነን መሪዎችና አስተዳዳሪዎች የሚያደርሱት ጥፋት ቀላል ያለመሆኑ ሳይካድ ማለት ነው። በመሆኑም በዚህ አጭር …

የቤተክርስቲያን አመራርና አስተዳደር Read More »

እንግዲህ ንቁ

ቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ | የወላይታ ሰበካ ኃላፊ በእግዚአብሔር ፈቃድና አሠራር በአንዲት የክርስቶስ አካል በምትሆን፤ በእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም ቀርበን በውስጧ መኖራችን ከእርሱ የተነሳ ነውና ለእርሱ ከዘለአለም እስከ ዘለዓለም ክብርና ምስጋና ይሁንለት። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም የሆነለት አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የመረጠን ለቁጣ ሳይሆን ለመዳን ስለሆነ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ላይ የምንገኝ ሁላችንም የእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሰዓት …

እንግዲህ ንቁ Read More »

ታላቅ ሽብር

ቄስ ኤልያስ ሽባባው | የአዲስ አበባ አስኮ ጽዮን አጥቢያ መጋቢ ስለመጨረሻው ዘመን ወይንም ስለ ጌታ ዳግም መመለስ ለክርስቲያኖች በመጽሐፍ ቅዱስ የተላለፉ መልእክቶች ምንድን ናቸው? ክርስቲያኖች ስለመጨረሻው ዘመን ሲነሳ በእምነት እንደሌሉት አህዛብ ለምን ይናወጣሉ፣ ይጨነቃሉ፣ ይረበሻሉ? በሃገራችን ለረጅም ዘመን ሲወራረስ የመጣ የስምንተኛው ሺ ትርክት እና ፍካሬ ተጽዕኖ በሚመስል መልኩ ከጌታችን ኢየሱስ መገለጥ ጋር አብሮ ታላቅ ሽብር …

ታላቅ ሽብር Read More »

ጻድቅ በእምነቱ በህይወት ይኖራል!

ቢሾፕ ዘኬዎስ ሳፋይ | የአዶላ ቅ/ሰበካ ኃላፊ የእግዚአብሔር ቃል በዕብ.10÷37-39 ላይ “ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፣ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤ ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፣ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።” ብሎ እንደሚናገር በዚህ ክፍል ውስጥ “ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል” የሚለው ቃል አለመለዋወጥን፣ ስፍራን አለመልቀቅንና …

ጻድቅ በእምነቱ በህይወት ይኖራል! Read More »

ዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ

ዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ የዘንድሮው የዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከመጋቢት 1 – 3 2015 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እየገለፅን ጉባኤውን በናፍቆት የምትጠባበቁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ጌታ ኢየሱስ በድንቅ የሚመለክበትና እርሱም ታላቅ በረከት የሚያፈስበት እንዲሆን እስከ ቀኑ ድረስ በፀሎት እንድትተባበሩ አደራ እንላለን:: ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ፤ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው። (መዝ …

ዋራ ቤቴል አመታዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ Read More »

Scroll to Top