የእውነት ምስክር ነሐሴ 2013

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-     ነሐሴ 2013 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ   አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                     Read More Download

ዜና ቤተክርስቲያን

ዋራ-ቤቴል 2013 የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ጉባኤዎችን ከምታደርግባቸው (የዳስ በዓላት) አንዱ የዋራ ጉባኤ ነው። በብዙዎች ዘንድ እጅግ ከባድና አስጨናቂ ተደርጎ በሚቆጠረው አሁን ባለንበት ዘመን ቤተክርስቲያን ወትሮ ከምታካሂደውና ቅዱሳንን ከሚያሳትፈው ጉባኤ በተለየ በተመጠነ ቁጥር ጉባኤውን አካሂዳለች። ቃሉ “. . .ለእግዚአብሔር ይሰግዱ ዘንድ የዳስ በዓልንም ያከብሩ ዘንድ በየዓመቱ ይወጣሉ” ዘካ. 14፥16 እንደሚል ወራት ለወራት ቀናትም ለቀናት ተራ ሰጥተው የዘንድሮው …

ዜና ቤተክርስቲያን Read More »

የባቢሎን ንጉሥ ጉጉት

በዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 17 እና 18 ላይ ‹‹ታላቂቱ ባቢሎን››፣ ‹‹የጋለሞታዎችና የምድር ርኩሰት እናት›› ተብላ የተጠራችና በግምባርዋ ላይ ምስጢር የሆነ ስም የተጻፈባት አንዲት ‘ሴት’ ተጠቅሳለች፡፡ በመንፈሳዊ እይታ ይህች ምስጢራዊት ‘ሴት’ የረቀቀውንና እርስ በርሱ የተሳሰረውን የንግድ፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካና ተዛማጅ የሆኑ የማኅበራዊ ውስብስብ የዓለም ስርዓትን የምትወክል ስትሆን የእግዚአብሔርን መንግሥት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ትቃወማለች፡፡ ‹‹ባቢሎን›› ምኞቷን በሰው ልጆች ውስጥ …

የባቢሎን ንጉሥ ጉጉት Read More »

ዜና ቤተክርስቲያን

ዜና ቤተክርስቲያን የ2012 ዓ.ምን የአገልግሎት ጊዜያት ከእግዚአብሔር ከተቀበልን እነሆ ስድስት ወራቶችን አጠናቅቀን ሰባተኛውን ጀምረን እንገኛለን። በነዚህ የአገልግሎት ጊዜያቶች ውስጥ ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ኃይልና እገዛ በርካታ ተግባራትን ያከናወነች ሲሆን፣ ከመስከረም 6/2012 ጀምሮ በተዘጋጀው መርሃግብር መሠረት በአዳማ፣ በሐዋሳ፣ በዲላ፣ በባህርዳር፣ በቦሬ፣ በደቡብ ኦሞ (ጂንካ)፣ በይርጋለም፣ በአለታወንዶ፣ በኦዶላ፣ በአርባምንጭ ፣ በሾኔ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በአረካ፣ በነቀምቴ፣ በጅማ፣ በሆሳዕናና በአዲስ አበባ ቁጥራቸው ከ4000 በላይ ለሆኑ ለቤተክርሰቲያን ተተኪ ወጣቶች ሰፊ ስልጠና ተሰጥቶአል። ከዚሁ ስልጠና በተጓዳኝ በነዚሁ ጊዜያት በሊበን(ሃረቀሎ)፣ …

ዜና ቤተክርስቲያን Read More »

የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን:

በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ለምትገኙ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናንና አገልጋዮች፤ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ ሰላምና በረከት ይብዛላችሁ፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል የምናስተላልፈው ይህ መልዕክት በያላችሁበት ይድረሳችሁ፤ እናንተ ደግሞ ለሌሎች አስተላልፉት፡፡   የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን   ወንድሞችና እህቶች፡- በእግዚአብሔር ቃል ስለ እኛ የተጻፈው የእኛን ማንነት፣ ከእኛ የሚጠበቀውን አካሄድና አኗኗር ከሌሎች የተለየ ያደርጋል፡፡ ሌሎች ልዩ ልዩ ወቅታዊ …

የእኛ አኗኗርና አካሄድ ስለ እኛ እንደተጻፈው ይሁን: Read More »

የእውነት ምስክር 50ኛ ዓመት ልዩ መጽሔት ኅዳር 2011

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር 2011 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                      ተጨማሪ ያንብቡ አውርድ

የእውነት ምስክር መጋቢት 2012

የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር መጋቢት 2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                   ተጨማሪ ያንብቡ አውርድ

የእውነት ምስክር ኅዳር 2012

  የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡-    ኅዳር 2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ  አሳታሚ፡-                         የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086  አታሚ፡-                                                      ተጨማሪ ያንብቡ አውርድ

Scroll to Top