የመዳን እውቀት
ጸሃፊ፡- ቢሾፕ ደጉ ከበደ (degukebe@yahoo.com) የታተመበት ቦታና ዓ.ም.፡- 2012 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ አሳታሚ፡- የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፣ ፖ.ሳ.ቁ. 4442፣ ስልክ 251-114-660086 አታሚ፡- ርኆቦት አታሚዎች የገጽ ብዛት፡- 227 መጽሐፉ በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የቀረበ ነው፡፡ አንደኛው ክፍል ስለመዳን ምንነትና መዳን እንዴት እንደሚገኝ የሚያስረዳ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የተገኘውን መዳን አጥብቆ በመረዳት እስከመጨረሻ መጽናት እንደሚያስፈልግ …
