Wara Bethel International Conference

Wara Bethel International Conference  Please be informed that the Wara Bethel International Conference of the Year 2023 is to be held from March 10-12, 2023. We entrust all brothers and sisters of the ACI/ACE worldwide to join together in prayer that our Lord God Almighty Jesus richly bless the conference and pour out his sprit in mighty way. Come and …

Wara Bethel International Conference Read More »

ዋናው ነገር ዋና ሆኖ ይጠበቅ

ቢሾፕ አዲሱ በሪሶ | የምዕራብ አርሲ ቅ/ሰበካ ኃላፊ የእውነት ምስክር (3ኛ ዓመት ቁጥር 2-ህዳር 2015 ዓ.ም) መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዳዊት ሲናገር “ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ካገለገለ በኋላ አንቀላፋ።” ሐዋ. 13፥36 ይላል። ይህ ክፍል እግዚአብሔር አንድን ሰው ለአገልግሎት ሲጠራ አገልግሎቱን የሚፈጽምበት ጊዜ (ዘመን) እና በዚያ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ መፈጸም ያለበትን አገልግሎት (ተልዕኮ) እንደሚሰጠው ያመለክታል። ይህም …

ዋናው ነገር ዋና ሆኖ ይጠበቅ Read More »

አቋራጭ ፍለጋ

ወንድም ኢዮቤድ ሰለሞን የሰው ፍጥረት ከአዳም ጀምሮ በውስጡ ያለውን ምኞት ወይም ሃሳብ ለማሳካት ብዙ አይነት መንገዶችን ይመርጣል፤ ይጠቀማል። አዳምና ሔዋን ዓይኖቻቸው እንዲከፈቱ መልካምና ክፉውን እንዲያውቁ (ዘፍ. 3)፣ ቃየን የእርሱ መስዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲታይና ተቀባይነትን እንዲያገኝ (ዘፍ. 4)፣ ከጥፋት ውሃ በኋላ በሰናዖር የተቀመጡት ስማቸውን ለማስጠራት (ዘፍ. 11) የተከተሉት እግዚአብሔራዊ ያልሆኑ መንገዶች ነበሩ። ሰዎች በህይወታቸው መድረስ የሚፈልጉበትን ቦታ …

አቋራጭ ፍለጋ Read More »

የራእይ ሰው መሆን

ቢሾፕ ጌታሁን ላምቤቦ  የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በኦሪት ዘኁልቁ 24፥4 “የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ፥ ሁሉን የሚችል የአምላክን ራእይ የሚያይ፥ የወደቀው፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት እንዲህ ይላል፦” በማለት ባለ ራእይ ሰው የሚያየው የራሱን ህልም ሳይሆን አምላክ የሚያሳየውን ራዕይ እንደሆነና ለራዕዩም ዓይኖቹ የተከፈቱለት መሆኑን ያስረዳል። በዮሐንስ ወንጌል 4፥35 “እናንተ፦ ገና አራት ወር ቀርቶአል መከርም ይመጣል ትሉ የለምን? እነሆ እላችኋለሁ፥ …

የራእይ ሰው መሆን Read More »

መልዕክት! ለወራሽና ተተኪ መንፈሳዊ ትውልድ!

ወንድም ኃይለየሱስ ወሰን | ከምስራቅ አያት አጥቢያ   (የእውነት ምስክር 3ኛ ዓመት ቁጥር 1-ነሐሴ 2014 ዓ.ም መጽሔት የተወሰደ) ዘላለማዊው አምላካችን እግዚአብሔር ትውልድና ዘመን ተሻጋሪ የሆነውን የማዳን ሥራውን በዘመናትና በትውልዶች ቅብብል ቀጣይነት ባለው መልኩ እያከናወነ ወደ ፍጻሜ የሚያመጣ አምላክ እንደሆነ ቅዱስ ቃሉ ያስተምረናል። (መዝ. 93፥2፣ ኢሳ.40፥28፣ መዝ. (102)፥12) የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ ገና ከጥንት ትውልድን በሚጠራና በሁሉም ዘመናት በሚነሱ …

መልዕክት! ለወራሽና ተተኪ መንፈሳዊ ትውልድ! Read More »

በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ቅዱሳን በሙሉ

በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ቅዱሳን በሙሉ እጅግ የምንወዳቸውና የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው አባታችን ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ ሰኔ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ከዚህ አለም ድካም አርፈው ወደ አምላካቸው መሰብሰባቸው የሚታወቅ ነው:: ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች እንደተገለጸው የሽኝት ፕሮግራሙ በአዲስ አበባ ጎፋ ዋናው ጸሎት ቤት የተለያዩ የሃገር ውስጥ እና የውጪ ሃገራት እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ይካሄዳል:: …

በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ቅዱሳን በሙሉ Read More »

ዜና ቤተክርስቲያን

የተተኪ ወጣቶች ስልጠና “ቀጣዩ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልግሎት በቀጣይ ትውልድ” በሚል ርዕስ ከሐገረ ስብከቱ የተለያዩ ሰበካዎችና ንዑስ ሰበካዎች የተውጣጡ ተተኪ አገልጋዮች ከነሐሴ 14-16 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዋናው ፀሎት ቤት ስልጠና ተካፍለዋል። በዚህ ስልጠና ላይ ቢሾፕ ደጉ ከበደ፣ ቢሾፕ ኢሳያስ አሻ፣ ቢሾፕ ጌታሁን ላምቤቦ በአሰልጣኝነት ትምህርት ያቀረቡ ሲሆን የአገልግሎት ኃላፊነትና መሰጠት፣ የማያቋርጥ እድገት፣ ዶክትሪንና አያያዙ፣ የፀሎት …

ዜና ቤተክርስቲያን Read More »

እምነት ተስፋ ፍቅር አይጥፉብን

በቢሾፕ ኢሳያስ አሻ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ም/ዋና አስተዳዳሪ በ1ኛቆሮ.13 ላይ የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት፡- ‹‹እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው›› ይላል፡፡ የቃሉ መልዕክት ዋናው ትኩረት ፍቅር ላይ ቢሆንም ሦስቱም ነገሮች ጸንተው ሊኖሩ እንደሚገባ ጥቅሱ ያረጋግጣል፡፡ ከምዕመናን ሕይወት ውስጥ እምነትን÷ ተስፋንና ፍቅርን ሊያጠፉ የሚችሉ ሁኔታዎች በቀደሙት ዘመናት ሁሉ የነበሩ ቢሆንም የመጨረሻው …

እምነት ተስፋ ፍቅር አይጥፉብን Read More »

የወንጌል ስርጭት እንቅስቃሴ በኮንጎ

ከሐምሌ 20-25 /2013 ዓ.ም የአገልጋዮች ስልጠናና ኮንፍረንስ በኮንጎ ኪንሻሳ ተካሄደ፡፡ የአገልጋዮቹ ስልጠና ከሐምሌ 20-23/2013 ለአራት ቀናት የነበረ ሲሆን በስልጠናው ላይ ከ400 በላይ ኮንጎአውያን አገልጋዮች ተሳትፈዋል፡፡ በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ የአንድ አምላክ በስጋ መገለጥ እና ቤተክርስቲያን አንዲት የክርስቶስ አካል የመሆኗ ምስጢራት አስመልክቶ ሰፊና ጥልቅ ትምህርት በእግዚአብሔር ጸጋ የተላለፈ ሲሆን የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች በሙሉ ታንጸዋል፡፡ ለአራት ቀናት በተካሄደው የስልጠና ፕሮግራም …

የወንጌል ስርጭት እንቅስቃሴ በኮንጎ Read More »

BEWARE THE CURIOSITY OF THE KING OF BABYLON

 The book of revelation chapters 17 & 18 presents “Babylon” as a mysterious being and name it “mystery Babylon”, “the mother of harlots”, “abomination of the earth”…etc. Spiritually, Babylon stands for the complex set of the world’s commercial, religious, political and related social systems working against the Kingdom of God. Although there are various modes and ways of expressing itself, …

BEWARE THE CURIOSITY OF THE KING OF BABYLON Read More »

Scroll to Top